Skip to main content


ጋራድ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ፤-
የቀለም አባትና ሊቅ፤
የሰከነ ፖለቲካ አለማማጅ፤
አይገፋም የተባለዉን ስርአት ህዝባቸዉን በማስተባበር ማሸነፍ የቻሉ፤
ለሀገራችን አዲስ የፖለቲካ የትግል አቅጣጫና ፍልስፍና ያመጡ፤
የሰላም አምባሳደር፤
ብሄር፤ዘር፤ጎሳ…


የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዛሬዉ ዕለት ማለትም በቀን 25/12/16 ዓ.ም ኮሌጁ ያሰለጠናቸዉን የ27ኛ ዙር የዲፕሎማ መርሃ ግብር 420 ሰልጣኞችን እና ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸዉን የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብር 141 ሰልጣኞችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡
በምረቃዉ ስነ-ስረዓቱም:- …

እንኳን ደስ አላችሁ!!
የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዛሬው እለት ማለትም በቀን 25/12/16 ዓ.ም ያስገነባውን የዳታ ሴንተር:- 
1ኛ ክቡር አቶ አንተነህ ፍቃዱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር፤የማህበራዊ ክላስተር አስተባበሪ እና የት/ት ቢሮ ሃላፊ እንዲሁም የእለቱ የክብር…

“ህብረት ስራ ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት...“ህብረት ስራ ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት...“ህብረት ስራ ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ሚያዚያ…

ሆሳዕና-17/08/2016 (ሀድያ ቴሌቪዥን) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ...…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አካል ጉዳተኞች በኢኮኖሚ ግንባታ እና በሀገረ መንግስት ግንባታ እንዲሁም የአከባቢና የሀገር ሰላም ግንባታ ላይ ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ጠቅሰው ኢትዮጵያ በምታከናውናቸው ሁሉን አቀፍ ለውጥ የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥሉ አሳስበዋል።